አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2005፣ (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዝዳንት ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ የክብር ዶክትሬት ይቀበላሉ።
ዛሬ ለፕሬዝዳንቱ የክብር ዶክትሬቱን የሚሰጠው የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ነው።
አቶ ግርማ ከአርባ ዓመታት በላይ ለአረንጓዴ ልማት ላበረከቱት አስተዋጽዖ ነው ዩኒቨርሲቲው የክብር ዶክትሬቱን የሚሰጣቸው።
ፕሬዝዳንቱ ከወጣትነታቸው ጀምሮ ለሃገራቸው የሰሯቸው መልካም ተግባራትም ሌላው ሽልማቱን እንዲያገኙ በምክንያትነት የሚጠቀስ ነው ከፕሬዝዳንቱ ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ እንሚያመለክተው።
www.fanabroadcasting.com
No comments:
Post a Comment